የኢትዮጵያን ትክክለኛ የምግብ ጣዕም ይደሰቱ!
በኢትዮጵያ ታዋቂ የሆነ የዶሮ ወጥ፣ ከበርበሬ ቅመማ ቅመም ጋር በቀስታ ተዘጋጅቶ ከእንጀራ ጋር የሚቀርብ።
እያንዳንዱ ምግብ በተዋጣላቸው ባለሞያዎች በሚዘጋጅበት በሀበሻ ሬስቶራንት የተዋጣለት ምርጥ የኢትዮጵያን ምግብ ይመገቡ። በምግቦቻችንን ብመስተንግዶአችን የማይረሳ ጊዜ ከኛጋ ያሳልፉ።
አስቀድመው ቦታ ያስይዙይምጡ ወግ፣, ባህልእና መከባበር በሀበሻ ያግጙ!
በሓበሻ ምግብ ቤት የሚሰራ ድንቅ ባለ ሞያ ሼፍ መንሱር እናስተዋውቃችሁ
ከ15 ዓመታት በላይ በቬፍነት ያገለገለ የሚያቀርባቸዉ ምግቦች ባህላዊ ዘዴዎች እና ቆንጆ ቅመሞች በመጠቀም በጥንቃቄ ያዘጋጃቸዋል። ለኢትዮጵያ የምግብ አሰራርና ባህል ያለዉ ልባዊ ፍቅርም ለእንግዶቹ የማይረሳ የምግብ ትዝታ ይሰጣቸዋል ።